News Detail
Dec 09, 2021
517 views
ተማሪዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ በማድረግ እና ስንቅ ሲያዘጋጁ ውለዋል።
ሁለተኛ ቀኑን በያዘው የተማሪዎች እና መምህራን ማህበራዊ አገልግሎቶች በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ተማሪዎች ለተፈናቀሉ ወገኖች የአልባሳት ድጋፍ ሲያሰባስቡ እና ስንቅ ሲያዘጋጁ ውለዋል።
ተማሪዎች እና መምህራኑ በየአካባቢያቸው የሚያደርጉት ማህበራዊ አገልግሎቶች ዛሬም ቀጥሎ ውሏል፡፡
በተለያዩ አካባቢዎች ተማሪዎች እና መምህራን ሀገራቸውን ለማገልገል በንቃት ሲሳተፉም ለማየት ተችሏል።
ትላንት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ(ዶ/ር) ተማሪዎች ሲያከናውኑ ለዋሉት ማህበራዊ አገልግሎት ምስጋና ማቅረባቸው ይታወሳል።
መርሃ ግብሩም እስከ አርብ ድረስ በተለያዩ አገልግሎቶች ተጠናክረው የሚቀጥሉ ይሆናል፡፡
Recent News
Sep 02, 2025
Aug 29, 2025
Aug 28, 2025
Aug 23, 2025