News Detail
Aug 13, 2025
246 views
ማስታወቂያ
ትምህርት ሚኒስቴር ያስገነባቸውን ልዩ አዳሪ 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች በ2018 የትምህርት ዘመን ስራ ለማስጀመር መምህራንን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።
በመሆኑም ከስር የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ መምህራን ከነሐሴ 07/2017 ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት በ https://sbs.moe.gov.et/profile/teacher ላይ በመግባት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
Recent News
Aug 13, 2025
Aug 08, 2025