የቀጥታ ምልልስ የቀጥታ ምልልስ

ከሚኒስትር /ቤቱ ተወካይ ጋር ከጠዋቱ 300 ሰዓት እስከ ጠዋቱ 500 ሰዓት ለሁለት ሰዓታት ያህል ማንኛውንም ሚኒስትር /ቤቱ የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በተመለከተ የቀጥታ ውይይት ማድረግና ማንኛውንም ጉዳዮችና ጥያቄዎች አንሰተው መወያየት ይችላሉ፡፡ ይህንን የቀጥታ ውይይት ለማድረግ በፖርታሉ ላይ የተመዘገቡ ተጠቃሚ መሆን ይጠበቅብዎታል፡፡

አዲስ የተጠቃሚ መለያ ለመፍጠር ይህንን ይጫኑ

ይህንን የቀጥታ ውይይት ለማግኘት በስዕሉ ላይ በተመለከተው መሰረት በፖርታሉ በታችኛው የቀኝ ክፍል ላይ ያገኙታል፡፡

How to chat with MOE