አገልግሎቶቸ አገልግሎቶቸ

የውጪ ሀገር የትምህርት ዕድል ለማግኘት

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈረቶች
  • የትምህርት ማስረጃ
  •  ሬኮማንዴሽን ሌተር
  • መሸኛ ደብዳቤ

     አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች

1.     ስኮላር ሺፕ በትምህርት ሚኒስቴር በተቋቋሙ ኮሚቴ በኩል የተደለደለ ከሆነ ተመራጭ እጭዎች አሟልተው መላክ ያለባቸውን መረጃ በትክክል ተሟልተው እድሉ በተሰጠው መስሪያ ቤት ሀላፊ ተፈርሞና ተረጋግጦ ወደ ትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ስርዓት ማሻሻያ ለውጥ መምሪያ ቢሮ ማቅረብ

2.     አመልካቹ በግንባር መቅረብ ካልቻለ በወኪል የውክልና ማረጋገጫ ደብዳቤና ማንነት ማረጋገጫ መታወቂያ በመያዝ ማቅረብ

3.     አመልካች በግንባር እንዲገኙ ካልፈለጉ መረጃውን በመስሪያ ቤቱ በፖስታ ቤት ወይም በመልእክተኛ መላክ ይቻላል

4.     ከላይ የተገለፁት ማስረጃዎች በከፍተኛ ትምህርት ስርዓት ማሻሻያ ለውጥ መምሪያ ቢሮ ይገመግማል

5.     ማስረጃዎች ተሟልተውና አስፈላጊው ሁሉ ከቀረበ በኃላ እድሉን ለሠጠው ኢንባሲ ይልካል