አገልግሎቶቸ አገልግሎቶቸ

የትምህርት ማስረጃ ከኢትዮጵያ ውጭ እንዲላክላቸው

አገልግሎቱን ለማግኘት የሚያስፈልጉ መስፈረቶች

·        የትምህርት ተቋሙ ማስረጃ እንዲላክላቸው የጠየቁበት ደብዳቤ

·        ስድስት ወር ያልሞላው 1 ጉርድ ፎቶ ግራፍ ሁለቱም ጆሮዎች የሚታዩበት

·       የውክልና ማረጋገጫ ደብዳቤና ማንነት ማረጋገጫ መታወቂያ
 
 አገልግሎቱን ለማግኘት የሚከናወኑ ሂደቶች

1.     ምዝገባ ክፍል በመሄድ የሚሞላ ፎርም ይወሠዳል

2.     የተሞላውን ፎርም በዛው ቢሮ ማስገባት

3.     የሚመለከተው አካል ማመልከቻውን ይመለከታል

4.     ማመልከቻውን ከተመለከተ በኋላ የአገልግሎት ክፍያ እንዲፈፀም ማመልከቻው ላይ ፈርመው ወደ ገንዘብ ቤት ይመራል

5.     የተመራውን ደብዳቤ በመውሠድ ገንዘብ ቤት እንደ አገልግሎቱ ክፍያ ይከናወናል

6.     የተከፈለበትን ደረሰኝ በመዝገብ ቤት ይዞ ይሄዳል

7.     በዛው ቢሮ ቀጠሮ ይሠጠዋል

8.     በተሠጠበት ቀጠሮ መታወቂያ ይዞ በመምጣት የትምህርት ማስረጃውን የሚመለከተው አካል ይወስዳል