ማስታወቂያዎች ማስታወቂያዎች

ለ2009 ለአዲሱ የህክምና ስርአት ትምህርት /NIMEI/ አመልካቾች በሙሉ - ሕዳር 19/2009 ዓ.ም

የፌዴራል ትምህርት ሚኒስቴር ከጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር የህክምና ዶክተሮችን ማሰልጠን የሚያስችል አዲስ ስርዓተ ትምህርት በመቅረጽ ተግባራዊ የማድረግ ስራ ሲሰራ መቆየቱ ይታወሳል፡፡

 

በተዘጋጀው ስርዓተ ትምህርት መሰረትም በተመረጡ 10 ዩኒቨርሲቲዎችና 3 ሆስፒታሎች የህክምና ዶክተሮችን ለስድስተኛ ጊዜ ተቀብሎ ለማሰልጠን ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡  ስለሆነም ከዚህ በታች የተቀመጡትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾች በቀረበው ዝርዝር መሰረት በየምዝገባ ቦታዎች እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡

 

የአመልካቾች የምልመላ መስፈርትና ተዛማጅ ቅጾችን ከዚህ በታች ባለው ሊነክ ላይ ማግኝት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ 

 
No comments yet. Be the first.

IFrame IFrame