ማስታወቂያዎች ማስታወቂያዎች

የ2009 ዓ.ም የ(NIMEI) ተፈታኞች የማሰልጠኛ ተቋም ምደባ

 

በ2009 ዓ.ም በአዲሱ የህክምና ሥርአተ ትምህርት (NIMEI) ለመማር የጽሁፍና የቃል ፈተና ተፈትናችሁ ያለፋችሁ አመልካቾች የተመደባችሁበትን የማሰልጠኛ ተቋምን በዚህ ሊንክ ላይ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሣውቃለን፡፡
No comments yet. Be the first.

IFrame IFrame