Embelem of Federal Democratic Republic of Ethiopia Official Portal of Ministry of Education  
Homepage Home Page Students Page for Students Educators Page for Educators Businesses Page for Businesess Doners and Partners Page for Doners and Partners Decrease font Increase font

 ተጠሪ መስሪያ ቤቶች

 የግለኝነት መብት ፖሊሲ

ጥረታችን/ኃላፊነታችን

የፌዴራል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር በዚህ ፖርታል ላይ በሚደረግ የመረጃ ቅብብል ወቅት ለሚሰጡት የግል መረጃና ግለኝነት መብት በጥንቃቄ ይይዛል፡፡ ጥንቃቄ የሚያስፈልጋቸውን የግል መረጃዎትን የመጠበቅ ኃለፊነታችንን በመገንዘብም ይህንን የግለኝነት መብት ፖሊሲና ደህንነት ገፅ አዘጋጅተናል፡፡ ይህንን ፖርታል ለጉብኝት ወይም ለኤሌክትሮኒክ-ግብይት በሚጠቀሙበት ወቅት ለሚሰጡት የግል መረጃ ተገቢውን ጥበቃ ለማድረግ የላቀ ጥረት እናደርጋለን፡፡

መረጃዎትን መውሰድና መጠቀም

ድህረ ገፃችን በሚጎበኙበት ወቅት፤ አገልግሎቱን ለማግኘት ከሚጠየቁ መረጃዎች በስተቀር የግል መረጃዎትን እንዲሰጡ አንጠይቅም፡፡

የአይ.ፒ አድራሻ መውሰድ

የመረጃ ድረ-ገፃችን በሚጎበኙበት ቅፅበት የድረ-ገፅ ሰርቨራችን የእርስዎን አይ.ፒ አድራሻ ይሰበስባል (የእርስዎ የአይ.ፒ አድራሻ የኮምፒውተርዎት ልዩ መለያ ሲሆን ኢንተርኔት ላይ የሚገኙ ሌሎች ኮምፒውተሮች ለእርስዎ መረጃ የሚልኩበት አድራሻ ነው፡፡) የእርስዎን የአይ.ፒ አድራሻ ከሰርቨራችን በኩል ለሚከሰቱ ችግሮች ለመፍታትና የድረ-ገፃችንን የተጠቃሚ ብዛት መረጃ ለማጠናቀር፡ እንጠቀምበታለን፡፡

ለግል መረጃዎት የሚደረግ ጥበቃ

የግል መረጃዎት እንዲያውቁት ከሚፈለግ የመንግስት ሰራተኞች በስተቀር ለማንም ግልፅ አይደረግም፡፡