Embelem of Federal Democratic Republic of Ethiopia Official Portal of Ministry of Education  
Homepage Home Page Students Page for Students Educators Page for Educators Businesses Page for Businesess Doners and Partners Page for Doners and Partners Decrease font Increase font

 ተጠሪ መስሪያ ቤቶች

 እገዛ

በዚህ የሚኒሰቴር ፖርታል ላይ የተለያዩ ዓይነት መረጃ፣ ቅፆች እና ልዩ ልዩ የሚኒስቴር መ/ቤቱ ሰነዶች ተካተዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ፖርታሉ በሚስቴር መ/ቤቱና ከዜጎች ጋር የተሳትፎና የግንኙነት መድረኮችን አካትቷል፡፡ ፖርታሉ በዋነኛነት የሚከተሉትን ክፍሎች ይዟል፡-

  • የተጠቃሚዎች መምረጫ ገፆች፡- በነዚህ ገፆች ላይ ተለይተው ለታወቁ የፖርታሉ ተገልጋዮች የተመረጡ መረጃዎች፣ አገልግሎቶች፣ ቅፆችና ሰነዶች የሚገኙበት ነው፡፡

  • ስለ ሚኒስቴር መ/ቤቱ፡- በዚህ ዝርዝር ስር የሚኒስቴር መ/ቤቱን የሚመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎችን ያገኛሉ፡፡
  • ስለ ሴክተሩ፡- በዚህ ዝርዝር ስር ሴክተሩን የተመለከቱ ጠቃሚ መረጃዎች ያገኛሉ፡፡
  • አገልግሎቶች፡- ይህ ገፅ በተለያዩ የሚኒስቴር መ/ቤቶች ወደሚሰጡ አገልግሎቶች ዝርዝር ይወስድዎታል፡፡ ተገልጋዮች አገልግሎቶቹን ለማግኘት የሚያስፈልጓቸውን ሰነዶችና ቀደም ተከተሎች የዘረዝራል፡፡
  • ቅፆች፡- ይህ ገጽ የተለያዩ ሚኒስቴር መ/ቤቱ ለአገልግሎት መስጫ የሚጠቀሙባቸውን ቅፆች አውርዶ ለመጠቀም ያስችላል፡፡
  • ሰነዶች፡- ይህ ገፅ የተለያዩ ሚኒስቴር መ/ቤቱ የሚገለገሉባቸውን ሰነዶች የያዘ ነው፡፡
  • መልቲሚዲያ፡- የድምፅ፣ የምስልና የፎቶ የሚገኙበት ክፍል ነው፡፡
  • ይሳተፉ፡- ይህ ገጽ የፖርታሉ ተገልጋዮች በመንግስት ጉዳዮች ላይ ተሳትፎ ወደሚያደርጉበት ገፅ የሚወስድ ነው፡፡ በዚህ ክፍልም የውይይት መደረኮች፣ ዳሰሳዎች፣ ብሎጎችና ሌሎችንም አሳታፊ ገፅታዎችን ያገኛሉ፡፡
  • የሚኒስቴር መ/ቤቱ ዜናዎች፡- ይህ ገጽ የተለያዩ ወቅታዊ የሆኑ ዜናዎችንና ለውጦችን የያዘ ነው፡፡
  • ፍለጋ፡- በፖርታሉ ላይ የሚገኙ ማንኛውንም ዓይነት መረጃ ለመፈለግ ያችላል፡፡