Embelem of Federal Democratic Republic of Ethiopia Official Portal of Ministry of Education  
Homepage Home Page Students Page for Students Educators Page for Educators Businesses Page for Businesess Doners and Partners Page for Doners and Partners Decrease font Increase font

 ተጠሪ መስሪያ ቤቶች

 ኃላፊነትን ስለመወሰን

የኢትዮጵያ መንግስት ፓርታል የመረጃ ቅብብልን ለማቃለል በየቀኑ እየተጋ ይገኛል እዚህ የመንግስት የመረጃ ፓርታል ላይ ያቀረበው መረጃ መቶ በመቶ ትክክለኛና ወቅታዊ ነው ብለን ማረጋገጥ አንችልም ምክንያቱም በእያንዳንዱ ገጽ ላይ የሚገኘው መረጃ በሚመለከተው የመንግስት አካል በተገቢው ጊዜ መለወጥ ስላለበት ነው፡፡

በእዚህ የመንግስት ፓርታል ላይ ወቅታዊ ያልሆነ  ወይንም የተለወጠ አልያም የተሳሳተ መረጃ ካገኙ ከዚህ በታች በተሰጠው አድራሻ እንዲያሳውቁን በትህትና እንጠይቃለን፡፡