Embelem of Federal Democratic Republic of Ethiopia Official Portal of Ministry of Education  
Homepage Home Page Students Page for Students Educators Page for Educators Businesses Page for Businesess Doners and Partners Page for Doners and Partners Decrease font Increase font

 ተጠሪ መስሪያ ቤቶች

 ተደራሽነት

ይህ የመረጃ ፖርታል ለሁሉም ተጠቃሚዎች በቀላሉ እስዲደርስ ያላሰለሰ ጥረት እናደርጋለን፣ ድረ-ገፁን በሚጠቀሙት ወቅት ለሚያጋጥምዎት ማነኛውም ችግሮች በተጠቀሱት የስልክና የኢሜይል አድራሻዎች ቢጠቁሙን ፈጣን ምላሽ ለመስጠት ዝግጁዎች ነን፡፡

የድረ-ገፅ መጎብኛዎች

ይህ ድረ-ገፅ በኢንተርኔት ኤክስፕሎረር 6.0 መቶ በመቶ በእርግጠኛነት ይሰራል፣ እንዲሁም በፋየር ፎክስ፣ ኔትስኬፕ፣ ኦፔራ እና ዋና ዋና የኢንተርኔት መጎብኛ ሶፍትዌሮች በአመዛኙ በትክክል ይሰራል፡፡ ሆኖም ሁልጊዜም የድረ-ገፅ መጎብኛ ሶፍትዌሮትን ወቅታዊ በሆነው እንዲያድሱ እንመክርዎታለን፡፡

ዋና የኢንተርኔት መጎብኛ በተመለከተ የበለጠ መረጃ ለማግኘት እነዚህን የኢንተርኔት አድራሻዎች ይጠቀሙ፡-

·         ኢንተርኔት ኤክስፕሎረር

·         ፋየርፎክስ

·         ኦፔራ

የፒ.ዲ.ኤፍ ሰነዶች

በዚህ ድረ-ገፅ የሚገኙትን የፒ.ዲ.ኤፍ ሰነዶችን ለመመልከት ወይም ለማንበብ የአዶቤ ማንበቢያ ሶፍትዌርን ይጠቀሙ፡፡ ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የኢንተርኔት አድራሻ ተጠቅመው ሶፍትዌሩን በማውረድ ኮምፒውተሮት ላይ ይጫኑት፡፡

የፊደል መጠን

በእያንዳንዱ የፖርታሉ ገፆች በስተቀኝ ላይኛው ክፍል ላይ የገፁን የፊደል መጠን መጨመርና መቀነስ ያስችልዎታል፡፡