የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግስት የትምህርት ሚኒስቴር ሊያሳካ እሚጥረው፡-
-
በሁሉም ደረጃዎች ጥራቱን የጠበቀ ችግር ፈቺ እንዲሁም የሃገሪቱን የተማረ
የሰው ሃይል ፍላጐት በበቂ ሁኔታ መመለስ የሚችል የትምህርት እና ስልጠና ስርዓት በመላ ሃገሪቱ መዘርጋት፤
-
የትምህርት ስርዓቱን አስተዳደራዊ መዋቅር ያልተማከለ፣ የተቀናጀ፣ አሳታፊ፣ ሙያዊ፣ እና ብቁ ማድረግ
-
የትምህርት ዘርፉን የገንዘብ አቅም ማሳደግ፣
-
የትምህርት ዘርፉን ከሌሎች ተዛማጅ ዘርፎች ጋር ያለው ግኙነት ማሳደግ እና የልዩ እና መደበኛ ያልሆኑ ትምርት ጥያቄዎችን
መመለስ፡፡