Embelem of Federal Democratic Republic of Ethiopia Official Portal of Ministry of Education  
Homepage Home Page Students Page for Students Educators Page for Educators Businesses Page for Businesess Doners and Partners Page for Doners and Partners Decrease font Increase font

 ተጠሪ መስሪያ ቤቶች

 የዕውነታ መግለጫዎች

 

ኢትዮጵያ የትምህርት ስርዓት

የተቋም ዓይነቶች እና ማስረጃዎች

የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ዓይነቶች

  • ዮኒቨርሲቲ
  • ተቋም
  • ኮሌጅ
  • ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ  

የትምህርት መልቀቂያ እና የከፍተኛ ትምህርት ማስረጃዎች 

  • የኢትዮጵያ አጠቃላይ መልቀቂያ ፈተና
  • የኢትዮጵያ ከፈተኛ ትምህርት መግቢያ በፈተና
  • ዲኘሎማ
  • የመጀመሪያ ድግሪ
  • ዶክተር
  • የሁለተኛ ድግሪ
  • የስፔሻላይዜሽን የምስክር ወረቀት
  • ክትሬት /ሶስተኛ ድግሪ /

የትምህርት ስርዓቱ መዋቅር፡ የቅድመ-ከፍተኛ ትምህርት

  • መግቢያ-6 ዓመት
  • መልቀቂያ -14

የትምህርት ሰርዓቱ መዋቅር፡ የመጀመሪያ ደረጃ

  • የሚሰጥበት ት/ቤት-የመጀመሪያ ደረጀ ት/ቤት
  • የሚወስደው ግዜ- 8 ዓመት
  • የዕድሜ ወሰን - ከ 6-14 ዓመት

እነዚህም በሚ/ር መ/ቤቱ ሃላፊነት ስር ናቸው፡፡

 

ከፍተኛ ትምህርትን የተመለከቱ ዋና ዋና ህጐች /ድንጋጌዎች  ከፈተኛ ትምህርትን እና የከፍተኛ ተቋማትን በተመለከቱ የተለየዩ ደንቦች እና አዋጃች በተለያዩ ግዜ ፀድቀዋል፡፡

 

የትምህርት ዓመት፡ የትምህርት ዓመት -ከመስከረም 1-ሃምሌ

የዓመቱ ረጅም የእረፍት ግዜ፡ ከስኔ 30-መስከረም 1

የትምህርት ቋንቋ፡ እንግሊዘኛ

 

የጥናት ደረጃዎች

የዮኒቨርሲቲ የልሆኑ፡ ድህረ-ሁለተኛ ደረጀ ትምህርት ጠናቶች /የቴክኔክ ሙያ/ 

ከ2-3 ዓመት የሚወስዱ፡  የግብርና፣ የመምህርነት የጤና እና ሌሎችም የዲኘሎማ መርሃ ግብሮች፡፡ 

የዮኒቫርሲቲ ደረጃ ጥናቶች፡ የዮኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ደረጃ የመጀመሪያ ድግሪ

 

እንደየ ትምህርት አይነቱ ከ3-4 ዓመት የሚወስድ ድግሪ እና በሰው አንደሁም በእንሰሳት ህክምና በ5 ዓመት የሚሰጠ የዳክተር የምስክር ወረቀት፡፡

 

የድኒቨርሲቲ ሁለተኛ ደረጃ ሁለተኛ ድግሪ፣ ስፔሻላይዜሽን የማስተርስ ድግሪ ቢያንስ 2 ተጨማሪ ዓመታትን ይጠይቃል በሰው እና በእንሰሳ ህክምና ትምህርቶች ደሞ ስፔሻላይዜሽን ድግሪ ለማግኘት ቢያንስ 3ዓመት ይጠይቃል፡፡

 

የዮኒቨርሲቲ ሶስተኛ ደረጀ-ዶክተር ኦፍፈሎሶፊ፡ ይህ ከማስተርስ ድግሪው በኋላ 3 ዓመት የሚሆን ግዜ ይጠይቃል፡፡

 

የመምህራን ትምህርት

  • የዓፀደ ህፃናት እና የመጀመሪያ ደረጀ ት/ቤት መምህራን ስልጠና፡፡
  • የመጀመሪያ ደረጃ የመጀመሪያ ሳይክል መምህራን 10ኛ ክፍል ካጠናቀቁ በኋላ የአንድ አመት ትምህርት መከታተል ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • የሁለተኛ ሳይክል መምህራን ደግሞ የ2 ዓመት ትምህርት መከታተል የጠበቅባቸዋል፡፡ 

የሁለተኛ ደረጃ መምህራን ስልጠና፡ እነዚህ መምህራን ቢያንስ የመጀመሪያ ድግሪ ሊኖራቸው የገባል፡፡

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን፡ እነዚህ መመህራን ሁለተኛደግሪ ወይም ፒኤች ዲ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ 

 

ኢ-ዘልማዳዊ ጥናቶች

የርቀት ከፍተኛ ትምህርት፡ አዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ሁለተኛ ድግሪ የሰጣል፡፡ እንዲሁም ሌሎች ዮኒቨርስቲዎች የዲኘሎማ መርሃ ግብሮች  አሏቸው፡፡

 

የህይወት ዘመን ከፍተኛ ትምህርት፡ ሁሉም የሃገሪቱ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ይችላል ተከታታይ /የማታ፣ የክረመትሪ/ ትምህርት ይሰጣሉ፡፡

 

የነጥብ አሰጣጥ ስርዓት

በሁለተኛ ደረጀ ት/ቤቶች በስፋት የሚሰራበት የነጠብ አሰጣጥ ስርዓት  

  • ሙሉ ገልፃ-100-0
  • ከፍተኛ ማርክ -100
  • ማለፈያ /መወደቂያ -50
  • ዝቅተኛ ማርክ -1 

በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ በዋነኝነት የሚስራበት የነጥብ አሰጣጥ

  • ሙሉ ገለፃ - A-F
  • ከፍተኛ ማርክ- A
  • ማለፊያ መውደቂያ -C ለቅድመ ምረቃ፣ B ድህረ ምረቃ
  • ዝቅተኛ ማርክ -F 

ሌላ ወነኛ የማርክ አሰጣጥ ስርዓት አንዳንድ ግዜ ማለፊያው 60 ሆኖ ከ100 ሊታረም ይችላል፡፡ 

ስለ ከፍተኛ ትምህርት ስርዓት መታወስ ያለባቸው ነገሮች ከ2003 12004 እ.ኤ.አ ጀምሮ ወጪ መጋራት በተግባር ላይ ውሏል፡፡