የአስራ አንዱ አዲስ ዩኒቨርሲቲዎች ግንባታ ኘሮጀክት /ቤት

ዋና አላማ

 • 11 አዲስ ዩኒቨርሲቲዎችን ግንባታ በማከናወን የከፍተኛ ትምህርት ተሳትፎን ለማሳደግ የተያዘውን እቅድን ማሳካት

አደረጃጀት

 • 11 ዩኒቨርሲቲዎች ግንባታ ኘሮጀክት /ቤት በትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ ትምህርት ዘርፍ ውስጥ ከሚገኙት የስራ ክፍሎች አንዱ ሲሆን በአንድ ዋና ሥራ አስኪያጅና በሶስት ምክትል ዋና ስራአስኪያጆች የተለያዩ ሙያ ባላቸው ባለሙያዎች የተዋቀረ ነው

ዋና ዋና ተግባራት

 • በትምህርት ሚኒስቴርና በተቋማት የአዳዲሶቹን ዩኒቨርስቲዎች ግንባታ ግዥ የሚፈጽም አደረጃጀት መፍጠር፣
 • የሰው ኃይል ቅጥር መፈፀምና ወደ ስራ ማስገባት
 • ዩኒቨርሲቲዎቹን ግንባታ ማካሄድ
 • የአዳዲሶቹን ዩኒቨርሲቲዎች ግንባታ በመካሄድ አንዲቻል የቦታ ርክክብ መፈፀም፣
 • የአማካሪ ድርጅቶችን መምረጥና ወደ ስራ ማስገባት
 • ስታንዳርድና ዝርዝር ዲዛይን እንዲዘጋጅ ማድረግ
 • በመንግስት መቅረብ ያለባቸው ብረትና ሲሚኒቶ የመሳሰሉ የግንባታ ግብዓቶችን ግዥ መፈፀም
 • ግንባታውን የሚያከናውኑ የስራ ተቋራጮችን መምረጥና ወደ ስራ ማሰማራት
 • በየምዕራፉ የህንፃና መሰረተ ልማት የሚያከናውኑ ተቋራጮችን መምረጥና ማሰማራት
 • የዩኒቨርስቲወችን ግንባታ በየምዕራፉ ከፋፍሎ ማከናወን
 • ለዩኒቨርስቲዎቹ የሚያስፈልጉ የመሰረተ ልማት ግንባታን ማከናወን
 • አዳዲሶቹ ዩኒቨርስቲዎች ስራ ሲጀምሩ የሚቀበሉትን ተማሪ ቁጥር የሚከፈቱ ኘሮግራሞችን መወሰን

Address Address

ስልክ: +251 11 1564046 ፋክስ: +251 11 580937   ኢሜል: curri@moe.gov.et 

Directorates and Departments Directorates and Departments